ሰላም! እንኳን ወደ Abdi Tube በደህና መጡ! 💻📱 ይህ ቻናል የተዘጋጀው ላፕቶፕ ሳይኖርዎት በስልኮ ብቻ Web Development እና ኮዲንግ (Coding) መማር ለሚፈልጉ ሁሉ በቀላል አማርኛ ለማስተማር ነው። በዋነኝነት የምናያቸው ነገሮች፦ በስልካችን ብቻ HTML፣ CSS እና JavaScript በመጠቀም Website እንዴት እንሰራለን? ለጀማሪዎች የሚመቹ ቀላል እና አሪፍ የኮዲንግ ጠቃሚ ምክሮች (Tips & Tricks)። የWeb Development ትምህርቶች እና ልምዶች ከዜሮ እስከ እውቀት። ቴክኖሎጂን በስልካችን በቀላሉ ለመማር እና አዳዲስ ነገሮችን ለማወቅ ቻናሉን Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! 🚀